የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ አል ናህያን ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። ...
በብልጋርያ የመጀመሪያ ዲቪዚዮን የሚጫወት ክለብ በህይወት ላለ የቀድሞ ኮከብ ተጫዋቹ የህሊና ጸሎት አድርጓል። አርዳ ካርዛሊ የተሰኘው ቡድን የሊግ ተቀናቃኙን ሌቭስኪ ሶፊያ ባለፈው እሁድ ሲገጥም ነው ...
የስልክ ውይይቱ በዋናነት በተለይ በዩክሬን ያለውን ጦርት በስምምነት ለመቋቸት አሜሪካ ባቀረበችው እቅድ እንዲሁም "የአሜሪካ-ሩሲያን ግንኙነትን ወደነበረበት መመለስ ላይ ያተኮረ እንደነበረ የክሬምሊን ...
ሊዮኔል ሜሲ በገጠመው ጉዳት አርጀንቲና በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኡራጓይ እና ብራዚል ጋር በምታደርገው ጨዋታ እንደማይሰለፍ ተገለጸ። ሜሲ ኢንተር ሚያሚ አትላንታን ባሸነፈበት ጨዋታ የብሽሽት ጉዳት ...
የኢራኑ ኑር ድረገጽ እንደዘገበው ከሆነ የአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን በኢራን አየር ክልል አቅራቢያ እያለ በኤፍ-14 የውጊያ አውሮፕላን ከአየር ክልላችን እንዲርቅ ተደርጓል። የኢራን ጦር ማንኛውንም ...
እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የአየር ጥቃት በርከት ያሉ የሃማስ አመራሮች መገደለቸውን ምንጮች አረጋግጠዋል። እስራኤል በጋዛ ከሁለት ወራት ወዲህ ከፍተኛውን የቦምብ ጥቃት ሌሊት መፈጸሟን ተከትሎ ነው የሃማስ አመራሮች የተገደሉት ተብሏል። ...
የፕሬዝደንት ትራምፕ አስተዳደር የዩክሬኑን ጦርነት ለማስቆም ወደፊት በሚደረገው ድርድር ሩሲያ በ2014 የራሷ ግዛት አድርጋ የጠቀለለቻትን የክሪሚያ ግዛት የሩሲያ አካል አድርገው እውቅና ለመስጠት እያሰበ መሆኑን ሮይተርስ የሴማፎር የዜና ድረገጽን ጠቅሶ ዘግቧል። ...
በጋዛ የታገቱ እና የጠፉ ቤተሰቦች ፎረም የእስራኤል መንግስት በጋዛ ጥቃት ለመፈጸም መወሰኑ "ታጋቾቹን ለመተው መምረጡን ያሳያል" ብሏል። የእስራኤል መንግስት ታጋቾቹ የሚለቀቁበትን ሁኔታ ከሚያመቻቸው የተኩስ አቁም ስምምነት ይልቅ የአየር ጥቃትን መምረጡ እንዳሳዘነውም በመጥቀስ። ...
አፍሪካዊቷ ሩዋንዳ በዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ረፐብሊክ (ዲአርሲ) ካለው ግጭት ጋር በተያያዘ ከቀድሞ ቅኝ ገዥዋ ቤልጂየም ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሙሉ በመሉ አቋርጣለች። ቤልጂየምን በሩዋንዳ ላይ ያልተገባ አስተያየት በመስጠት የከሰሰችው ኪጋሊ የቤልጅየም ዲፕሎማቶች ሀገሪቱን በ48 ሰአታት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ...
ታንዛንያ፣ ኡጋንዳ፣ ሲሸልስ እና ሩዋንዳ የምግብ ብክነት ከፍየኛ ከሆነባቸው የአፍሪካ ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው። በታንዛንያ 152 ኪሎ ግራም ምግብ በየዓመቱ ሲባክን በሩዋንዳ 141 ኪሎ ግራም ምግብ እንዲሁም በሲሸልስ 183 ኪሎግራም ምግብ እንደሚባክን በሪፖርቱ ላይ ተጠቅሷል። ...
እስራኤል በጋዛ ከሁለት ወራት ወዲህ ከፍተኛውን የቦምብ ጥቃት ፈጽማ በጥቂቱ የ330 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነገረ። የጋዛ ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው የእስራኤል ጦር በጋዛ ሰሜናዊ እና ደቡባዊ ክፍል ከ200 በላይ የአየር ጥቃቶች ፈጽሟል። ...
አረብ ኢምሬትስ በመካከለኛው ምስራቅ ብሎም በዓለም የአሜሪካ ወሳኝ አጋር ስትሆን ሁለቱ ሀገራት ትብብራቸውን በማጠናከር ለቀጣናውና ለአለም ደህንነት እንዲሁም ለኢኮኖሚ እድገት አስተዋጽኦ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል። ሀገራቱ በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ፣ በታዳሽ ኃይል፣ በጠፈር ምርምር እና በሌሎች ቅድሚያ ...